የጀማሪዎችና የአዳዲስ ፈጠራ ንግድ አዋጅ ዋና ነጥቦች ጀማሪ ንግዶችፈጣን እድገትኢኖቬቲቭ የሆኑ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችለመቋቋም በዛ ከተባለ 5 ዓመት የወሰዱ ኢኖቫቲቭ ንግዶችፈጣን እድገትኢኖቬቲቭ ኢንተርፕራይዞችበትንሹ ለመቋቋም 5 ዓመት ይፈጀባቸዋል የቁጥጥርየጀማሪዎችና የአዳዲስ ፈጠራ ንግድ አዋጅ ለአዳዲስናጅምር ኢኖቬቲቭ የንግድ ድርጅቶች የተለየ ዕድል ለአብነትምየብርና የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያገኝና የንግድ ሃሳቡን በተለየሁኔታ የሙከራ ጊዜን እንዲያገኝ ይረዳል