ፍሪላንስ
በህግ፣ በሂሳብ፣ በአልጎሪዝም፣ በኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግ እና በሌሎችም ዘርፎች በከፍተኛ ሁኔታ ዕሴት የታከለባቸውን አገልግሎቶች እንዲከናወኑላቸው ካምፓኒዎች በቋሚ የስራ መደብ ቀጥሮ ከማሰራት ይልቅ በጊዚያዊነተ የሚሰሩ ባለሙያዎችን (በፍሪላንሶች) ቀጥረው ያሰራሉ፡፡
አውትሶርስ
አውትሶርሲንግ የንግድ ልምምድ ሲሆን አንድ ድርጅት የተወሰነ የሥራ ክፍልን ከውጪ ያለ ባልሙያን እውቀት በመግዛት በተለያዩ ደረጃ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን እና የንግድ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም የእውቀትና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሂደቶችን እንዲያከናውኑ የሚደረግበት የስራ አካሄድ ነው፡፡
ጊግ
በጊግ ኢኮኖሚ ውስጥ ጊዚያዊ እና ተለዋዋጭ የሆኑ ስራዎች የተለመዱ ሲሆን ድርጅቶችና ግለሰቦች በትራንስፖርት፣ መልዕኮችን ለማድረስ፣ በፅዳት፣ በደህንነት(ጥበቃ)፣ የተለያዩ የጥበብ ስራዎችንን እና ሌሎች ተግባራትን እንዲያከናውኑላቸው እራሳችውን ችለው ይሚንቀሳቀሱ ግለሰቦችን ቀጥሮ የማሰራት ልምድ አለ፡፡
የኢትዮጵያ የአገልግሎት ዘርፍ
አ.አ.አ በ2030 በሚሊዮን የሚቆጠር የሥራ እድል መፍጠርና በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምጣኔ ሃብት ላይ ያላውን ተፅዕኖ ማሳደግ
በፍሪላንሲንግ, አውትሶርሲንግ እና በጊግ ኢኮኖሚዎች መካከል ያለውን ትስስር ማጠናከር እና ማስቻል
በሁሉም ዘርፎች ያለውን የኢኮኖሚ መስፋፋት በመጠቀም በፍሮግ የሚፈጠሩ ስራዎች ለማሳደግ እንደማቀጣጠያ መጠቀም
አለም አቀፍ ፍላጎቶችን በመሳብና ስነ ምዕዳሩን በማሰደግ በፍሮግ የሚፈጠሩ የሥራ እድል ፈጠራን ማፋጠን እና መጨመር
የዲጂታል አቅምን በአግባቡ መጠቀም የፍሮግን ተለምዶዊ እድገት ደረጃዎች በማመስፈንጠር እድገቱን ማሳድግ
ፍሮግን በመንግስት የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለውጡ ስትራቴጂክ/ቁልፍ ጉዳይ አድርጎ እንዲወስደው ማድረግ
የኢትዮጵያ የአገልግሎት ዘርፍ የማደግ እድል አለው
የ 2018 መረጃ
ግብርና
ማኑፋክቸሪንግ
አገልግሎት
55%
18%
19%
35,851,348
7,378,275
8,715,791
Ethiopia’s Service SectorHas Room For Growth
55%
AGRICULTURE
18%
MANUFACTURING
19%
SERVICES
35,851,348
AGRICULTURE
7,378,275
MANUFACTURING
8,715,791