2021 2021 መስከረም2020 ከሀምሌ - ነሀሴ2020 ሰኔ2020 ግንቦት2020 ከጥር እስከሚያዚያ2020 ጥር2020 ህዳር2019 ጥቅምት2019 የኢትዮጵያ የጀማሪዎችና የአዳዲስ ፈጠራ ንግድ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፀድቃል፡፡ Representatives. የኢትዮጵያ የጀማሪዎችና የአዳዲስፈጠራ ንግድ አዋጅ በሚኒስትሮችምክር ቤት ይፀድቃል፡፡ ረቂቅ አዋጁ ለአስተያየትናለግምገማ ለጠቅላይ አቃቢ ህግ ተላከ፡፡ በረቂቅ አዋጁ ላይ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማትን በማሳተፍ የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል፡፡actors on the legal draft የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ጥናቱን አጠናቀቀ፡፡ የኢኖቬሽ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዋጁን ማርቀቅ ጀመረ፡፡proclamation. የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከመንግስት እና ከግሉ ዘርፍ ተዋንያኖች ጋር የምክክር መድረግ አዘጋጀ፡፡public sector actors የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ የጀማሪዎችና የአዳዲስ ፈጠራ ንግድ አዋጅ የሚሆን የተሟላ ጥናት አካሄደ፡፡ የግል ዘርፉን በማማከርና በማሳተፍ ፍላጎት መር የሆነ አዋጅ አዘጋጅቷል፡፡ private sector consultations. ብሄራዊ አማካሪ ምክር ቤት ተቋቋመ፡፡የጀማሪዎችናየአዳዲስ ፈጠራ ንግድ አዋጁም በምክር ቤቱ ጥብቅክትትል ከሚደረግባቸው ተነሳሽነቶች አንዱ ሆነ፡፡ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ ሲልከን ቫሊ በመሄድቀጥጠኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብና ተሞክሮለመቅሰም ተችሏል፡፡ ጉዞውም በኢትዮጵያ የስታርታፕስነ ምዕዳርን ለማሳደግ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍበአፋጣኝ ወቶ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት የጠቆመ ነው፡ የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽንየጀማሪዎችና የአዳዲስ ፈጠራንግድ አዋጅ (Startup act)የኢትዮጵያ የጅምር ንግዶችስነ ምህዳርን ለማሳደግ እንደአንድ ፖሊሲ አማራጭ ለየ

       ?


ለስራ ፈጠራ እና ኢኖቬሽን ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም ጥቅም ላይ እንድታውል

ለስራ ጀማሪዎች እና ኢኖቬተሮች ድጋፍ ማድረግ

የስራ እድሎችንና መሰረታዊ የሆኑ እውቀቶችን መፍጠር

በኢኮኖሚ ልማት ውስጥ እምርታዊ ለውጥ ለማምጣ የሚያስችል ተፅዕኖ መፍጠር

ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተፅዕኖ በፍጥነት ለማገገም

Startup Act Highlights


See it here