እንቆጳ ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ የሥራ እድል ፈጠራ ጋር የተያያዙ በተለይም እስካሁን ያልተነገሩ እና ያልተወሱትን ታሪኮችን ማክበርና ማስተዋወቅ ላይ ትኩረት ያደረገ አገር አቀፍ ንቅናቄ ነው የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን (ማሀንዲሶች፣ ጀማሪ የሥራ እፈጣዎችን፣ የህግ አውጪዎችን፣ የትምህርት ተቋማት) በማበረታታት እያደገ የሚሄድ የስራ እድል ፈጠራ ስነ ምህዳር ለመገንባት ያለመ አሀገር አቀፍ ንቅናቄ ነው የፓን አፍሪካ እሳቤን መሰረት በማድረግ በሀገራቱ መካከል ትብብርን የማሳደግ፣ ከሥራ ፈጠራ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ትርክቶችን የጋራ ማድረግ እና የአህጉራችንን ስም እንደ አዲስ ማደስ አላማ ያደረገ ንቅናቄ ነው እንቆጳ ለምን? ወርቅ በወርቅ አንጥረኛ ከተጣራ ወደ ከበረ ድንጋይ እንደሚቀየር ሁሉ እያንዳንዱ ስራ ፈጣሪ ከስራ ፈጠራ አንጥረኞች ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ ያደርጋል እያንዳንዱ ባለድርሻ አካልት ያልተጣራው የወርቅ ማዕድን በውስጡ ምን እንደያዘ ጥርት ያለ ምልከታ/ መረጃ ካለው በጠንካራ ስራ እና በከፍተኛ መሰጠት ወደ ሚያበራ እና እንቁ ወደ ሆነ ወርቅነት ይቀይሩታል ምክንያቱም ሁሉም የሰራ ፈጣሪዎች ወደ አንድ በሚሰባሰቡነት ወቅት የገንዘብና የእውቀት ምንጭ ይሆናሉ የሚያበሩ እና እንቁ የሆኑ ወርቆችን ለሥራ እድል ፈጠራ ስነ ምዕዳሩና በማቅረብ የፋይናንስ ተቋማት ሆኑ ሌሎች ባለድርሻ አካላት በጀማሪ የስራ እድል ፈጣሪዎች ላይ መዋለ ንዋይ እንዲፈሱ ማድረግ “እንቆጳ” ምን ማለት ነው?እንቆጳ ማለት በኢትዮጵያ ጥንታዊ የግእዝ ቋንቋ የወርቅ ማዕድን ማለት ነው። ዜናዎችና ወቅታዊ መረጃዎች ቴክኖሎጂ እና ሥራ ፈጠራ Symposium on FROG (Freelancing, Outsourcing, Gig) Economy in Ethiopia: Accelerating the creation of millions of jobs by 2030 The Gig Economy: Small Jobs, Large Outlook ተጨማሪ ዜናዎች